በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ሚያዚያ /2017 (ው.ኢ.ሚ.) የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር እንዳሻው ጣሰው እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት መርቀው ለአገልግሎት አብቅተዋል። የዳሎቻ ከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ከ194 ሚሊየን በላይ ብር በሆነ ወጪ ተደርጎበታል፡፡ ፕሮጀክቱ ከ33ሺ በላይ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋል።






The Ministry of Water and Energy of Ethiopia