+251 116 479 500/04 +251 911 516586 info@bigetaplc.com
  • News & Events
  • FAQ
  • Vacancy
  • Facebook
  • YouTube
  • LinkedIn
Bigeta Business PLC.
  • HOME
  • ABOUT BIGETA
    • Mission, Vision & Values
    • Our Team
    • Partners & Stakeholders
    • Our Process
  • SERVICES
    • Construction of Water Supply
    • Construction of Sewerage & Wastewater Treatment
    • Infrastructure
      • Construction of Irrigation & Dam
      • Construction of Road & Bridge
      • Construction of Building
    • Electromechanical Equip Supply & Installation
    • Pipe & Fittings Supply
    • Equipment Import & Rental
    • Real Estate
    • Design Review Services
  • PROJECTS
    • Water Supply Projects
    • Sewerage & Wastewater Treatment Projects
    • Irrigation & Dam Projects
    • Road and Bridge Projects
    • Building Construction Projects
    • Electromechanical Equip Supply & Installation
    • Design Review Project
  • QUALITY
  • HSE POLICY
  • SOCIAL RESPONSIBILITY
  • CONTACT US
Select Page

የከተሞችን የሳኒቴሽን ደረጃ ለማሻሻል የሚያግዝ የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው።

by admin | Mar 28, 2026 | Uncategorized | 0 comments

Ministry of Water and Energy – Ethiopia’s post

26 March at 17.25

ሻሸመኔ # መጋቢት 17/2018 ዓ/ም ውኢሚ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በሳኒቴሽን መሠረተ ልማት መሪ ስራአስፈጻሚ የከተሞችን የሳኒቴሽን ደረጃ ለማሻሻል የሚያግዝ “operation & maintenance of treatmentpl plant” በሚል ርዕስ ለተመረጡ የክልል የውሃ ቢሮዎች እና ለከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎች ሀላፊዎችና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው።

ስልጠናው የተዘጋጀው እንደ ሀገር ከተሞችን ውብ ፣ ፅዱና ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ ታቅዶ እየተሰራ ያለውን ስራ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ሲሆን በተወሰኑ ከተሞች ዘመናዊ ፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ፕሮጀክት /Faecal sludge treatment plant / ግንባታው ወደ መጠናቀቅ እየደረሰ በመሆኑ ለባለሙያዎችና ሀላፊዎች የትግበራና የጥገና /operation & maintenance /ግንዛቤ መጨበጥ ስላለባቸው ነው ።

የስልጠናውን መርሃግብር ያስጀመሩት በውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር የሳኒቴሽን መሠረተልማት መሪ ስራአስፈፃሚ አቶ ኑረዲን መሐመድ እንደ ሀገር የሳኒቴሽን ሁኔታ በጅምር ደረጃ ያለ በመሆኑ ሁሉም የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ የታቀደውን ስራ ተግባራዊ በማድረግ የተሻለ ውጤት ማምጣት ይገባል ብለዋል።

ስልጠናው የሚያተኩረው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የከተማ ዘመናዊ ፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ / Faecal sludge treatment plant / ፕሮጀክቶችን ጨምሮ የጋራና የህዝብ መፀዳጃዎች ትግበራና ጥገና ላይ በመሆኑ ሰልጣኞች ትኩረት ሰጥተው እንዲከታተሉ አደራ ብለዋል።

አቶ ኑረዲን አክለው ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የከተማ ዘመናዊ ፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ / Faecal sludge treatment plant / ከፍተኛ ገንዘብ፣ጊዜና ጉልበት የፈሰሰበት ፕሮጀክት በመሆኑ የቀሩ ስራዎች በፍጥነት ተጠናቀው ወደ ትግበራ ለመግባት ሀላፊዎችና ባለሙያዎች ከስልጠናው በሚያገኙት ዕውቀትና ግንዛቤ የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተናግረዋል።

ከህንድ ሀገር ስልጠናውን ለመስጠት ፈቃደኛ ሆነው የመጡትን አሰልጣኞች አመስግነው ሰልጣኞች በጥያቄና መልስ፣ግልጽ የልሆኑ ጉዳዮችን በመጠየቅና ቀና ሀሳቦችን በማዋጣት ትኩረት ሰጥተው እንዲከታተሉና እንዲሳተፉ አቶ ኑረዲን ተማጽነዋል።

ከሀገረ ህንድ የመጡ አሰልጣኞችም በበኩላቸው በሳኒቴሽን ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር የመስራት ዕድል በማግኘታቸው ደስተኞች መሆናቸውን ገልፀው ስልጠናው በከተማ ዘመናዊ ፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ / Faecal sludge treatment plant / ፕሮጀክት ትግበራና ጥገና /operation & maintenance of treatmentpl plant” ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ስለሚያተኩር ሰልጣኞች ትኩረት ሰጥተው መከታተልና መሳተፍ እንዳለባቸው ተናግረዋል።

በተለያየ ክፍል /session /የተከፋፈለ ሰፈፊ ጉዳዮችን የያዙ ሰነዶችንም ለሰልጣኞች በጽሑፍ አቅርበዋል ።

ሰልጣኞችም በቀረበው የስልጠና ሰነድ ላይ በቡድን ውይይት ፣በጥያቄና መልስ እና በፕሮጀክቶች ትግበራና ጥገና ዙሪያ ያላቸውን ልምድ በማካፈል ከፍተኛ ተሳትፎ አድርገዋል።

ስለተቋማችን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት

ፌስቡክ

https://www.facebook.com/share/127Jeg3ch6p

ቴሌግራም

http://t.me/mowieethiopia

ዌብሳይት

http://mowe.gov.et

X/ትዊተር

Tweets by mowe_ethiopia

ዩቱዩብ

https://youtube.com/@ministryofwaterandenergy-e8842?s

ቲክቶክ

tiktok.com/@mowetikto

Submit a Comment Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent Posts

  • Awash Sebat Town Water Supply and Sanitation Project Successfully Completedand Commissioned by BIGETA Business PLC.
  • የከተሞችን የሳኒቴሽን ደረጃ ለማሻሻል የሚያግዝ የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው።
  • የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር በጋራ በ22 ከተሞች ከሚያሰራቸው የፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክቶች (Faecal Sludge Treatment Plants) መካከል የአርባምንጭ ከተማ የፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክት በጥሩ አፈጻጸም ላይ ከሚገኑት አራት ፕሮጅክቶች መካከል አንዱ መሆኑ ተገለፀ።
  • Christmas Greetings from BIGETA
  • Foundation Stone Laid for Adama Town Faecal Sludge Treatment Plant; BIGETA Business PLC Awarded Construction

Recent Comments

  1. Yonas Muluneh on ከ 4.6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በአዳማ እና በባህርዳር ከተማ የፍሳሽ ማጣሪያና ማስወገጃ ግንባታ ውል ስምምነት ተደረገ፡፡
  2. Abraham Yisehak on BIGETA Business PLC. Reinforces Quality Standards with ISO 9001:2015 Refresher Training
  3. Mehidi Hussien on Bigeta Business PLC Signs Contract Agreement with the Ministry of Water and Energyfor the Construction of Dimeka Town Water supply Project

Latest News/Events

Awash Sebat Town Water Supply and Sanitation Project Successfully Completedand Commissioned by BIGETA Business PLC.

Awash Sebat Town Water Supply and Sanitation Project Successfully Completedand Commissioned by BIGETA Business PLC.

Quick Links

  • Construction Solution
  • EM Equipment Supply & Installation
  • Pipe & Fittings Supply & Installation
  • Real Estate Development for Sale & Rent
  • Equipment Supply, Import & Rental

Follow Us

  • FollowFollow
  • FollowFollow
  • FollowFollow
  • FollowFollow
Profile Picture

BIGETA Business P.L.C.

Typically replies within an hour

BIGETA Business P.L.C.

Hey there 👋

How can I help you?

Telegram Start Chat

Contact Us

Lemi Kura Sub- city, CMC Road
Golgota Bldg. Floor 8th,
Addis Ababa, Ethiopia

+251 116 479 500/04

+251 911 516586

info@bigetaplc.com

 www.bigetaplc.com

© 2025 Copyright by Bigeta Business PLC. All rights reserved.

  • CONTACT US
  • Vacancy
  • Privacy Policy