by admin | Jul 26, 2025 | Uncategorized
ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች ድጋፍ የሚደረግ 6144 ደብተር ተበረከተ፡፡ ሐምሌ 18/2017 ዓ/ም (ው.ኢ.ሚ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለ2017 ዓ/ም ለክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚውል የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ የሚውል 32 ካርቶን ደብተር በኮንትራክተሮች ተበርክቷል፡፡ ድጋፍን ያደረጉት የኢትዮጵያ የውሃ ኮንትራክተሮች ማህበር አባላት ሲሆኑ፤ ድጋፍ ያደረጉት የማህበሩ አባላትም ጂቲቢ ኢንጂነሪንግ 8 ካርቶን...
by admin | May 8, 2025 | Uncategorized
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ሚያዚያ /2017 (ው.ኢ.ሚ.) የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር እንዳሻው ጣሰው እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት መርቀው ለአገልግሎት አብቅተዋል። የዳሎቻ...
by admin | May 8, 2025 | Uncategorized
544 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የቡታጅራ ከተማ የፍሳሽ የሳኒቴሽን ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ። ሚያዚያ 28/2017 ዓ/ም 544 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የቡታጅራ ከተማ የሳኒቴሽን ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር እንዳሻው ጣሰው እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ የቡታጅራ ከተማ የፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ...
by admin | Mar 11, 2025 | Uncategorized
The Deputy General Manager of Bigeta Business PLC and Head of the Engineering Department, conducted a site visit to the Faecal Sludge Treatment Plant (FSTP) project in Asosa Town. During thier visits they have assessed the project progress, evaluate ongoing...
by admin | Feb 10, 2025 | Uncategorized
On Feb 7, 2025 301 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ641 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የመጠጥ ውሃ ግንባታ እና የማማከር ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች የውል ስምምነቶችን ፈረመ ። የመጀመሪያው ስምምነት የተፈረመው በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የሰርጃ የግንባታና አጠቃላይ የንግድ ስራዎች ፒ ኤል ሲ እና ቢጌታ ቢዝነስ ፒኤል ሲ በጋራ በመሆን...