by admin | Sep 3, 2025 | Uncategorized
ነሃሴ 9/2017 ዓ/ም (ውኢሚ/ብዋማ) የሁለተኛው ምእራፍ የአንድ ቋት ብሄራዊ የመጠጥ ውሃ፣ ሳኒቴሽን እና ኃይጅን (OWNP-CWA II) ፕሮግራም የ2017 ዓ.ም አፈፃፀምና የ2018 ዓ.ም እቅድ ትውውቅ መድረክ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፥ ስራ አስፈፃሚዎች፥ የክልል ቢሮ ሃላፊዎች፥ የልማት አጋር ድርጅቶች፥ የፌደራልና ክልል ፐሮግራም ፈፃሚ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት በሃዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡...
by admin | Aug 14, 2025 | Uncategorized
Bigeta Business PLC has entered into a construction contract with the Ministry of Water and Energy for the Dimeka Town Water Supply Project in Hamer Woreda, South Ethiopia Regional State, with a contract value exceeding 97 million ETB. The project implemented under...
by admin | Jul 29, 2025 | Uncategorized
FOR IMMEDIATE RELEASEDate: July 29, 2025Location: Awash, Afar Region, Ethiopia The Minister of Water and Energy, Hon. Dr. Habtamu Itefa, and the State Minister of Drinking Water and Sanitation, Hon. Ambassador Dr. Asfaw Dingamo, led a high-level delegation to inspect...
by admin | Jul 26, 2025 | Uncategorized
ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች ድጋፍ የሚደረግ 6144 ደብተር ተበረከተ፡፡ ሐምሌ 18/2017 ዓ/ም (ው.ኢ.ሚ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለ2017 ዓ/ም ለክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚውል የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ የሚውል 32 ካርቶን ደብተር በኮንትራክተሮች ተበርክቷል፡፡ ድጋፍን ያደረጉት የኢትዮጵያ የውሃ ኮንትራክተሮች ማህበር አባላት ሲሆኑ፤ ድጋፍ ያደረጉት የማህበሩ አባላትም ጂቲቢ ኢንጂነሪንግ 8 ካርቶን...
by admin | May 8, 2025 | Uncategorized
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ሚያዚያ /2017 (ው.ኢ.ሚ.) የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር እንዳሻው ጣሰው እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት መርቀው ለአገልግሎት አብቅተዋል። የዳሎቻ...